የአማርኛ መረጃ

If you cannot view the script on this page, please download and install an Amharic font (instructions and a link to “Download WashRa Fonts” are located at the bottom of this Amharic font website).

ወደ አማርኛ ቋንቋ መገናኛ እንኳን ደህና መጡ፡፡ የማኅበረሰብ ጤና መመሪያዎችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን በአማርኛ ቋንቋ ማዕከላዊ ቦታ ለመፍጠር ሄስፔሪያን ከበጎ ፍቃደኞች ጋር እየሰራ ነው፡፡ ያንተን በራሪ ወረቀትም ሆነ ፖስተር እንዲሁም ሌሎች የእኛ የሆኑ የጤና ቁሳቁስ ቅጅዎችን ማጋራት ትችላለህ፡፡ በዚህ ተነሳሽነት መሳተፍ ወይም በደንብ ለማወቅ ከፈለክ በ ልታገኘን ትችላለህ፡፡

Resources in Amharic

Welcome to the Amharic language hub, a central place where you can find Hesperian community health guides and other materials in Amharic.
It is prohibited to sell or distribute these files in any format for profit without prior written consent from Hesperian and the translator. To use Hesperian materials in educational settings, please credit both Hesperian and the translator.

መስማት የተሳናቸው ህጻናትን መርዳት

ትርጉም- በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነየሱስ የማኅበራዊና ትምህርታዊ መርሃ ግብር

ይህ በዓይነቱ ለየት ያለ መጽሃፍ በልምምዶች የተመላ ሲሆን መስማት የተሳናቸውን ህጻናት በምልክትም ሆነ በልሳን ከወላጆችና ከተንከባካቢዎች ጋር የተግባቦትን ልምድ እንዲኖሩ ያግዛል፡፡

Helping Children Who are Deaf, translated by Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Social and Educational Programme

የተሻሻሉ ምዕራፎች ከአዲሱ ሐኪም በሌለበት

የአማርኛ ቋንቋ ትርጉም እና ኤዲቲንግ(አዘጋጅ)፦ ተዋበች በለጠ እና ማርሸት በለጠ

እዚህ የአዲሱ 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ሖልማርክ እትማት ተተርጉመው ያለቁትን የመጀመርያዎቹን ምዕራፎች ያካትታል።

NEW Where There Is No Doctor, translated by Tewabu Belete and Maru Belete

ሃኪም በሌለበት

ትርጉም- በ ሕይወት የትርጉም አገልግሎት

በዓለም ላይ ላሉ ለጤና አጠባበቅ ሰራተኞች፣ መምህራንና በመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ ላይ ለተሰማሩና የጤና መርሃግብሮች ማስፋፊያ በስፋት ጥቅማ ላይ የዋለ መመሪያ፡፡

Where There Is No Doctor, translated by Hiwot Translation Services

ይህንን መለዋወጫ በጊዜ ብዛት መረጃዎችን በማጋራትና እርስ በርስ በመማማር ለማሳደግ ተስፋ እያደረግን - እባክህን የራስህን የጤና ቁሳቁስ እዚህ ገጽ ላይ ለመጫን በዚህ ኢሜይል አድርግ-  [email protected]

Below, you’ll find links to a selection of other resources in Amharic. Please email [email protected] if you have resources you would like to see added to this page.

Helping Children Who Are Deaf

Mekonnen Mulat
Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Social and Educational Programme
P.O. Box 2397
Addis Ababa, ETHIOPIA
Tel: 251-11-1234124
mekonnen[dot]mulat[at]felm[dot]org

Where There Is No Doctor

Mr. Tena Abere
Hiwot Translation Services
P.O. Box 13591
Addis Ababa , ETHIOPIA 
Tel: 63-38-06 or 18-32-25
tenabet[at]telecom[dot]net[dot]et
Notes: Out of Print

Helping Children Who Are Blind

Lemma Regassa Bune
P.O. Box 6452
Addis Ababa, ETHIOPIA
Tel: 251-011-349-37-30
Notes: In Progress